Phone: 1 (857) 250-0005 / e-Mail: [email protected]

ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ አለምአቀፍ ካውንስል
Citizens for Social Justice International Council (CSJIC)

To make donationText EZEMA to 71777

(It works only in the United States of America)

ዓላማችን በኢትዮጵያ ውስጥ ዜግነትን ማእከል ያደረገ የፖለቲካ ስርአት እንዲመሰረት ማገዝና ማህበራዊ ፍትህ እንዲሰፍን የድርሻችንን መወጣት ነው።

Our goal is to support the formation of a citizenship-based political order and do our part to ensure social justice in Ethiopia.


የ2013 ምርጫ በአገረዎ የወደፊት አቅጣጫ ላይ አሻራዎን የሚያሳርፉበት ወሳኝ ክስተት ነው። የዜግነት ፖለቲካ ስር እንዲሰድና ማህበራዊ ፍትህ እንዲሰፍን የድርሻዎን ይወጡ። ለሚያደርጉት አስተዋጽኦ ሁሉ ምስጋናችን በቅድሚያ ይድረስዎ!!

በዩኤስ አሜሪካ ነዋሪ ከሆኑ ከታች ያሉትን አማራጮች በመጠቀም አሻራዎን ያሳርፉ።  Use the following options to make your mark if you live in the United States of America.


አጭር መልዕክት / Text

በስልክዎ EZEMA የሚል አጭር መልዕክት ለ 71777 ይላኩና በቴክስት የሚደርሰዎትን ማስፈንጠሪያ በመጫን እገዛዎን ያድርጉ።

Text EZEMA to 71777 and click/tap a link you will receive to make a donation.

ከዩኤስ አሜሪካ ውጭ ነዋሪ ከሆኑ ከታች የሚታየውን ቁልፍ በመጫን አሻራዎን ያሳርፉ።  Click the button below to make your mark if you live outside the United States of America.


ለኢዜማ የወረዳ መዋቅሮች ድጋፍ ለማድረግ ከታች የሚታየውን ሰማያዊ ቁልፍ ይጫኑ።  Click the blue button below to support Ezema's Woreda structures.


በዘመቻው ዙሪያ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በኢሜል አድራሻ [email protected] ይጻፉልን ወይም በስልክ ቁጥር 480-516-2489 ይደውሉልን። የከተማዎችን ተዎካዮች ማግኘት ከፈለጉ እዚህ ይጫኑ

ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ አለምአቀፍ ካውንስል በዪናይትድ ስቴትስ ቨርጂኒያ ግዛት ውስጥ የተቋቋመ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው።

Citizens for Social Justice International Council (CSJIC) is a not-for-profit organization incorporated in the state of Virginia, USA.

Powered by Wild Apricot Membership Software